News
የአሜሪካው አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ፣ ዛሬ ወደ ትግራይ አቅንተው ከሕወሓት ሊቀመንበር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል፣ ከጊዜያዊ አስተዳደሩ ምክትል ፕሬዝዳንት ...
የፌደራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የጥቁር አንበሳ የአጥንት ሕክምና ሐኪሞች በዶ/ር ነብዩ ኤርሚያስ፣ ዶ/ር ሐብታሙ መንክር እና ሌሎች 9 ሐኪሞች ላይ ትናንት ...
ሕወሓት፣ ፌደራል መንግሥቱ የፕሪቶሪያውን የግጭት ማቆም ስምምነት በመጣስ በትግራይ ሕዝብ፣ በፖለቲካ ድርጅቱ፣ በባለሥልጣናቱ፣ በጸጥታ ኃይል አዛዦቹና ...
በኢትዮጵያ በጋዜጠኞች ላይ ስለሚፈጸመው ተደጋጋሚ እስር ሲፒጄ ምን አለ? በኢትዮጵያ ከመጋቢት ወር አጋማሽ እስከ ሚያዝያ ወር አጋማሽ ባለው አንድ ወር ጊዜ ...
የኢትዮጵያ የሕክምና ባለሙያዎች ማኅበር፣ ከሥራ ማቆም አድማ ጋር በተያያዘ ከ78 በላይ የጤና ባለሙያዎች መታሠራቸውን ገልጸዋል። የሥራ ማቆም አድማው ...
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ሃይል ጎጃም ቀጣና ጃዊ መተከል 4ኛ ክ/ጦር መተከል ጣና በለስ ብርጌድ እና መብረቁ ብርጌድ በጥምረት በሰሩት አስደናቂ ኦፕሬሽን በጠላት ላይ ...
በ2024 ምን ያህል ሰዎች ተፈናቀሉ ? ዓለም አቀፉ የተፈናቃዮች ክትትል ማዕከል (IDMC) ያለፈው የፈረንጆቹ ዓመት 2024 በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የሀገር ውስጥ ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት) ከፖለቲካ ፓርቲነት መሠረዙን አሳውቋል። ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት ...
የጤና ባለሙያዎችን የሥራ ማቆም አድማ ተከትሎ፣ ከትላንት ምሽት ጀምሮ ባንዳንድ ሆስፒታሎችና ጤና ጣቢያዎች ጸጥታ ኃይሎች መሠማራታቸውን ዋዜማ ከምንጮቿ ...
የቀድሞው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፤ ሶስት ከፍተኛ የትግራይ ወታደራዊ አመራሮች “በወርቅ ቁፋሮ እና ንግድ ...
በአዲስ አበባ በሆስፒታሎች ዙሪያ መረጃ ቲቪ ባደረገው አሰሳ ዛሬ ክፍት የሆኑት የህክምና ክፍሎች ፤ ድንገተኛ ክፍል፣ ፅኑ ህሙማን ክፍል፣ የጨቅላ ህፃናት ...
ዘንድሮ 47 ቢሊዮን ብር የከሰረው ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ፤ በሁለት ዓመት ውስጥ ወደ ትርፋማነት እንደሚሸጋገር የኩባንያው ኃላፊዎች ገለጹ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results